ድርጅትዎን በ90 ቀን ለተገዢነት ያዘጋጁ

የደንበኞችን፣ የታካሚዎችን፣ የተማሪዎችን ወይም የሠራተኞችን መረጃ ይይዛሉ? የግል መረጃ ጥበቃ አዋጅ ቁጥር 1321/2024 ሁሉንም ድርጅቶች ይመለከታል፦ በኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለሥልጣን መመዝገብ፣ ለእያንዳንዱ የመረጃ አጠቃቀም ሕጋዊ መሠረት፣ የግላዊነት ማሳወቂያ፣ ትክክለኛ ፈቃድ፣ መረጃ ሲሾልክ በ72 ሰዓት ማሳወቅ፣ መረጃን በሀገር ውስጥ ማስቀመጥ። ቅጣቱ ለተቋማት እስከ ዓመታዊ ገቢ 4%፣ ለግለሰቦች እስከ 10 ዓመት እስራትና 600,000 ብር መቀጮ ይደርሳል (በሕግ ትንታኔዎች)። የማስፈጸሚያ መመሪያዎቹና የምዝገባ ፖርታሉ እየተዘጋጁ ናቸው — አሁን የሚዘጋጅ ድርጅት ይቀድማል።
ዳሽቦርድ፣ የ40 ጥያቄ የተገዢነት ፍተሻ፣ የመረጃ ሂደቶች መዝገብ (ለምዝገባ መሠረት)፣ የDPIA ማጣሪያ፣ የግለሰቦች ጥያቄዎች ክትትል፣ የ72 ሰዓት የመሾለክ መዝገብ፣ የአቅራቢዎች መዝገብ (የመረጃ ቦታና DPA)፣ የማቆያ ጊዜ ሰሌዳ፣ ሥልጠና፣ የቅጣት ስጋት
…እና ሌሎች 14 ቅጾች




ከ45 ገጹ መመሪያ የተወሰዱ ትክክለኛ ገጾች
ለባንኮች፣ ለማይክሮ ፋይናንሶችና ለፊንቴኮች፣ ለሆስፒታሎች፣ ለክሊኒኮችና ለፋርማሲዎች፣ ለትምህርት ቤቶች፣ ለኦንላይን ሱቆች፣ ለHR ኃላፊዎች፣ ለIT ባለሙያዎችና ለሕግ አማካሪዎች።
ክፍያውን በYe-Buna ላይ እንደፈጸሙ የማውረጃ ሊንኩ ወዲያውኑ ይደርስዎታል። PDF መመሪያው፣ Excel ሲስተሙና Word ቅጾቹ በአንድ ጥቅል (ZIP) ውስጥ ናቸው።
አዎ። PDF ውን በማንኛውም ስልክ ያነቡታል። Excel ሲስተሙ በኮምፒውተር በMicrosoft Excel ምርጥ ሆኖ ይሠራል፤ በስልክ በExcel ወይም በGoogle Sheets መክፈት ይችላሉ።
አዎ። Word ፋይሎቹ ሙሉ በሙሉ የሚስተካከሉ ናቸው — የድርጅትዎን ስም፣ ቀንና ዝርዝሮች ሞልተው ማተም ይችላሉ።
አይደለም። የመማሪያና የሥራ መሣሪያ ነው። ትልቅ ውሳኔ ከመወሰንዎ በፊት የሚመለከተውን ባለሥልጣን ወይም ባለሙያ ያማክሩ።
በTelegram @Books12210 ይጻፉልን።
45 ገጽ የአማርኛ መመሪያ (PDF) · 12 ሉህ Excel ሲስተም · 24 ዝግጁ ፖሊሲዎችና ቅጾች (Word)