ለዲያስፖራና ለውጭ ዜጎች — ከፈቃድ እስከ ካርታ ደረጃ በደረጃ

ከመስከረም 2018 ዓ.ም ጀምሮ የውጭ ዜጎች በኢትዮጵያ የመኖሪያ ቤት ባለቤት መሆን ይችላሉ (አዋጅ ቁጥር 1388/2025)። ሕጎቹ ግን ዝርዝር ናቸው፦ ከመግዛት በፊት የሚኒስቴር ፈቃድ፣ በክልል የሚወሰን ዝቅተኛ ዋጋ (አዲስ አበባና ሸገር 150,000 ዶላር፣ አብዛኞቹ ክልሎች 120,000፣ አፋር/ቤኒሻንጉል/ጋምቤላ 100,000)፣ ክፍያ በውጭ ምንዛሪ በተዘጋ የባንክ ሂሳብ ብቻ፣ ለአንድ ሰው አንድ ቤት፣ የሀገር ውስጥ ብድር የለም። ቢጫ ካርድ ያላቸው ደግሞ የተለየና ቀላል መንገድ አላቸው። አንድ ስህተት — የተሳሳተ ዓይነት ቤት፣ የሐሰት ካርታ ወይም ወደ ግል ሂሳብ ክፍያ — ሙሉ ገንዘብዎን ሊያሳጣ ይችላል።
ይህ ጥቅል ከመንገድ ምርጫ እስከ ካርታ በስምዎ እስኪሆንና ገንዘብዎን ወደ ውጭ እስኪመልሱ ድረስ ደረጃ በደረጃ ይመራዎታል — በአማርኛና በእንግሊዝኛ።
ዳሽቦርድ፣ የብቁነትና የመንገድ ፍተሻ፣ የክልል ወሰንና በጀት፣ ጠቅላላ ወጪ በዶላርና በብር፣ የምንዛሪ ስጋት ማስያ፣ የቤቶች ንጽጽር፣ 22-ነጥብ የማጣራት ዝርዝር፣ የፈቃድና የማሳወቂያ ቀኖች፣ የኪራይ ገቢና ወደ ውጭ የሚላከው፣ የሰነዶች ፋይል
…እና ሌሎች 12 ቅጾች




ከ39 ገጹ መመሪያ የተወሰዱ ትክክለኛ ገጾች
የውጭ ዜግነት ላላቸው ኢትዮጵያውያን (ዲያስፖራ)፣ ለኢትዮጵያውያን የትዳር አጋሮች፣ በኢትዮጵያ ለሚሠሩ የውጭ ዜጎች፣ ለባለሀብቶች፣ እንዲሁም ለደላሎች፣ ለአልሚዎችና ለጠበቆች።
ክፍያውን በYe-Buna ላይ እንደፈጸሙ የማውረጃ ሊንኩ ወዲያውኑ ይደርስዎታል። PDF መመሪያው፣ Excel ሲስተሙና Word ቅጾቹ በአንድ ጥቅል (ZIP) ውስጥ ናቸው።
አዎ። PDF ውን በማንኛውም ስልክ ያነቡታል። Excel ሲስተሙ በኮምፒውተር በMicrosoft Excel ምርጥ ሆኖ ይሠራል፤ በስልክ በExcel ወይም በGoogle Sheets መክፈት ይችላሉ።
አዎ። Word ፋይሎቹ ሙሉ በሙሉ የሚስተካከሉ ናቸው — የድርጅትዎን ስም፣ ቀንና ዝርዝሮች ሞልተው ማተም ይችላሉ።
አይደለም። የመማሪያና የሥራ መሣሪያ ነው። ትልቅ ውሳኔ ከመወሰንዎ በፊት የሚመለከተውን ባለሥልጣን ወይም ባለሙያ ያማክሩ።
በTelegram @Books12210 ይጻፉልን።
የአማርኛና የእንግሊዝኛ መመሪያ (PDF፣ እያንዳንዱ 39 ገጽ) · 12 ሉህ Excel (አማርኛ/English) · 22 ቅጾችና ደብዳቤዎች (English/አማርኛ)